የኢትዮ ቴሌኮም የኮፐር ኬብሎችን በሰረቁ ግለሰቦች ላይ እስከ 12 ዓመት የሚደርስ ፅኑ እስራት ተወሰነ

ሰኞ ታህሳስ 18/ 2014 (አዲስ ማለዳ) የአዳማ ከተማ ልዩ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ታህሳስ 5 ቀን 2014 በዋለው ችሎት የኢትዮ ቴሌኮም ኮፐር ኬብሎችን በቆረጡ እና ስርቆት በፈጸሙ ግለሰቦች ላይ እስከ 12 ዓመት የሚደርስ ፅኑ እስራት መወሰኑ ተገለፀ። የኢትዮ ቴሌኮም ለአዲስ ማለዳ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply