- አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር— ሰብሳቢ
- አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ከቱሪዝም ሚኒስቴር— አባል
- አምባሳደር ሀሰን ኢብራሂም ከዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል— አባል
- ዶ/ር አጋረደች ጀማነህ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ– አባል
- ዶ/ር በድሉ ዋቅጀራ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ– አባል
- ዶ/ር መሣይ ገ/ማሪያም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ —አባል
- ዶ/ር ወዳጀነህ ማህረነ አማካሪ—አባል
- ቀሲስ ታጋይ ታደለ ከሃይማኖት ተቋማት—- አባል እንዲሁም
- ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ከሃይማኖት ተቋማት፤ አባል ሆነው በውሳኔ ቁጥር 8/2ዐ14 በተቃውሞ በ11 እና በ17 ድምፀ ታአቅቦ በአብላጫ ድምፅ ፀድቋል፡፡
መጋቢት29 ቀን 1014 ዓ.ም
ኢትዮ ኤፍ 107.8 የኢትዮጵያውያን
Source: Link to the Post