የኢትድጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣንን ለማቋቋም በወጣው አዋጅ ቁጥር 1238/2ዐ13 መሠረት የቦርድ አባላት ተሹመዋል፡፡
1. አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር— ሰብሳቢ
2. አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ከቱሪዝም ሚኒስቴር— አባል
3. አምባሳደር ሀሰን ኢብራሂም ከዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል— አባል
4. ዶ/ር አጋረደች ጀማነህ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ– አባል
5. ዶ/ር በድሉ ዋቅጀራ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ– አባል
6. ዶ/ር መሣይ ገ/ማሪያም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ —አባል
7. ዶ/ር ወዳጀነህ ማህረነ አማካሪ—አባል
8. ቀሲስ ታጋይ ታደለ ከሃይማኖት ተቋማት—- አባል እንዲሁም
9. ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ከሃይማኖት ተቋማት፤ አባል ሆነው በውሳኔ ቁጥር 8/2ዐ14 በተቃውሞ በ11 እና በ17 ድምፀ ታአቅቦ በአብላጫ ድምፅ ፀድቋል፡፡
1. አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር— ሰብሳቢ
2. አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ከቱሪዝም ሚኒስቴር— አባል
3. አምባሳደር ሀሰን ኢብራሂም ከዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል— አባል
4. ዶ/ር አጋረደች ጀማነህ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ– አባል
5. ዶ/ር በድሉ ዋቅጀራ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ– አባል
6. ዶ/ር መሣይ ገ/ማሪያም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ —አባል
7. ዶ/ር ወዳጀነህ ማህረነ አማካሪ—አባል
8. ቀሲስ ታጋይ ታደለ ከሃይማኖት ተቋማት—- አባል እንዲሁም
9. ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ከሃይማኖት ተቋማት፤ አባል ሆነው በውሳኔ ቁጥር 8/2ዐ14 በተቃውሞ በ11 እና በ17 ድምፀ ታአቅቦ በአብላጫ ድምፅ ፀድቋል፡፡
መጋቢት29 ቀን 1014 ዓ.ም
ኢትዮ ኤፍ 107.8 የኢትዮጵያውያን
Source: Link to the Post