ባሕር ዳር፡ መጋቢት 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጀርመን በርሊን ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የበርሊን “ኢነርጂ ትራንዚሽዝን ዲያሎግ” መድረክ የተገኙት የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር ሀብታሙ ኢተፋ እንደገለጹት የኢነርጂ ሀብት ልማት በመንግሥት ወጪ ብቻ መሸፈን የማይቻል እና የግሉን ዘርፍ ተሳትፎ በእጅጉ የሚሻ ነው፡፡ በተለይ እንደ ሀገር ከዋናው የሀይል መስመር ውጭ፤ የሶላር፤ የንፋስና የአነስተኛ ኀይል ማመንጫ አስመልክቶ ጥሩ እንቅስቃሴዎች […]
Source: Link to the Post