“የኢንቨስትመንት መሬት ወስደው አጥረው የሚያስቀምጡ ባለሃብቶች ቁጥር መበራከቱ ኢኮኖሚውን እየጎዳ ነው”

የኢንዱስትሪ ኢንቨስትመንት እና ከተማ ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ባሕርዳር:የካቲት 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንቨስትመንት መሬት ወስደው አጥረው የሚያስቀምጡ ባለሃብቶች ቁጥር መበራከቱ የክልሉን ኢኮኖሚ እየጎዳ መኾኑን የአማራ ክልል ምክር ቤት የኢንዱስትሪ ኢንቨስትመንት እና ከተማ ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ገልጿል። የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ የተከበሩ አቶ በላይ ዘለቀ የወሰዱትን መሬት በአግባቡ የሚያለሙ ባለሃብቶች ቢኖሩም አጥረው የሚያስቀምጡ መበራከታቸውን ለምክር ቤቱ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply