የኢንቨስትመንት ባንኮችና ዓለም አቀፍ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የሙዓለ ንዋዮች ሰነድ ገበያን ለመሳተፍ ፍላጎት ማሳየታቸው ተገለፀ

አርብ ግንቦት 19 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) የኢንቨስትመንት ባንኮችና ዓለም አቀፍ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የሙዓለ ንዋዮች ሰነድ ገበያ ለመሳተፍ ፍላጎታቸውን እየገለጹ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገለጸ። የካፒታል ገበያን በኢትዮጵያ ለመጀመርና ገበያውን ለመምራት የጸደቀውን አዋጅ በማስመልከት ማብራሪያ የሰጡት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ…

The post የኢንቨስትመንት ባንኮችና ዓለም አቀፍ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የሙዓለ ንዋዮች ሰነድ ገበያን ለመሳተፍ ፍላጎት ማሳየታቸው ተገለፀ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply