“የኢንዱስትሪ ሽግግሩን የሚያሳካ ብቁ የሰው ኃይል ለማፍራት ለቴክኒክ እና ሙያ ሥልጠና ልዩ ትኩረት ተሰጥቷል” ሙፈሪሃት ካሚል

ባሕር ዳር: ሰኔ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የቴክኒክ እና ሙያ ሥልጠና ኢንስቲትዩት በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን 2 ሺህ 100 ተማሪዎቹን አስመርቋል። በምረቃው ሥነ ስርዓቱ ላይ የተገኙት የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ባስተላለፉት መልዕክት የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና እና ትምህርት ችግር ፈቺ፣ የፈጠራ ክህሎት እና ሃሳቦችን ያካተተ እንዲኾን ትኩረት መሰጠቱን ገልጸዋል። “የኢትዮጵያን የኢንዱስትሪ ሽግግር የሚያሳካ ብቁ የሰው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply