የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ተጀመረ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጣና ግቢ በይፋ ተጀምሯል። የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብሩን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሰሀ ይታገሱ(ዶ.ር) እና የድሬዳዋ ከተማ ከንቲባ ከድር ጁሀር አስጀምረዋል። በመርሐ ግብሩ የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሰሀ ይታገሱ(ዶ.ር) እና ከንቲባ ከድር ጁሀርን ጨምሮ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply