የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ለሙስና ጥቆማና ሃብት ምዝገባ አገልግሎት ያበለጸገውን መተግበሪያ ይፋ አደረገ

የኤጀንሲው ዋና ዳሬክተር ዶክተር ሹመቴ ግዛው ሙስናን ለመከላከል አጋዥ የሆነ መተግበሪያ ማበልጸግ እንደተቻለ አብራርተዋል። አዲሱ መተግበሪያ ጥቆማ መቀበል፣ የሃብት ምዝገባና ሪፖርት ማሳየት ከሚሰጣቸው ዋና ዋና አገልግሎቶች መካከል መሆኑን ጠቅሰዋል። ከሙስና ጋር ተያያዥነት ያላቸው መረጃዎችን ማሳወቅ የሚፈልግ ማንኛውም ሰው በእጅ ስልኩ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply