ሁመራ: መስከረም 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሰሜን አርማጭሆ ወልቃይት ጠገዴ እና አካባቢው በጎ አድራጎት ማኅበር በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ለሚገኙ የኢኮኖሚ አቅም ውስንነት ላለባቸው ተማሪዎች የደብተር ድጋፍ አድርጓል። የማኅበሩ ሰብሳቢ ሻለቃ ሙሉቀን አበበ በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ለሚገኙ ተማሪዎች ከ55 ሺህ ብር በላይ ወጭ በማድረግ 76 ደርዘን ደብተር ድጋፍ ተደርጓል ብለዋል። ማኅበሩ በማዕከላዊ ጎንደር […]
Source: Link to the Post