የኢዜማው መሪ ብርሃኑ ነጋ ኢትዮጵያ ውስጥ የዘር ፍጅት አልተፈፀመም አሉ!

የኢዜማው መሪ ለጨፍጫፉዎች ጥብቅና ቆመው፣ የዘር ፍጅት የተፈፀመበትን ሕዝብ ክደው ተከራክረዋል! የኢዜማው መሪ ብርሃኑ ነጋ ከአማራ ቲቪ ጋር በነበራቸው ቆይታ ኢትዮጵያ ውስጥ የዘር ፍጅት አልተፈፀመም ብለው ተከራከረዋል። ጋዜጠኛው ጉዳዩን የሚያስተካክሉበት እድል ቢሰጣቸውም የኢዜማው መሪ ግን ከአቋማቸው ፍንክች አላሉም። የአማራ ሕዝብ ከሌሎቹ ኢትዮጵያዊ ወገኖቹ በተለየ በሰነድ ተፈርጆ የተጠቃ ሕዝብ ነው። የአማራ ሕዝብ “ነፍጠኛ፣ ተስፋፊ፣ ወራሪ፣ መጤ፣ ሰፋሪ” ተብሎ የተጠቃ ሕዝብ ነው። የአማራ ሕዝብ ሌሎቹን ጨቁኗል ተብሎ የተጠቃ ሕዝብ ነው። ይህ የዘር ፍጅት በአዲስ መልክ 30 አመት …

Source: Link to the Post

Leave a Reply