“የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓል ስናከብር በፍቅር እና በይቅርታ ይኹን” የአማራ ክልል የሽምግልና ሥርዓት ማኅበር ፕሬዝዳንት ሊቀ ኅሩያን በላይ መኮንን

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የክረምቱ ለጋ ቡቃያ መስከረም ሲጠባ ያብባል። በጥቅምት ያሽታል፣በኅዳር ይጎመራል። በታኅሣሥ ደግሞ ይደርቅና ይታጨዳል፣ ተወቅቶም ወደ ጎተራ ይገባል። ታኅሣሥ፤ ያረሰ ገበሬ ኹሉ የሥራውን ውጤት አይቶ የሚደሰትበት የፍስሐ ወር ነው። ቂም ኹሉ ከሰው ልጅ ይርቃል፣ በሰበብ አስባብ የተጋጨ ይቅር ይባባላል። በሥራ ተጠምዶ የከረመው ኹሉ በአንድነት ተሰባስቦ አብሮ የሚበላበት እና የሚደሰትበትም ወር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply