“የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን በድምቀት ለማክበር ዝግጅት እያደረግን ነው” የላሊበላ ከተማ አሥተዳደር

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ታኅሳሥ 29 የቅዱስ ላሊበላ ልደት ጋር በኢትዮጵያ በልዩ ሁኔታ በዳግማዊት ኢየሩሳሌም ደብረ ሮሃ በርካታ የእምነቱ ተከታዮች በተገኙበት በድምቀት ይከበራል። በየዓመቱ በርካታ ኢትዮጵያውያን፣ የዕምነቱ ተከታዮችና የውጭ ሀገር ዜጎች ኢየሱስ ክርስቶስ በቤተልሄም የተወለደበትን ታኅሳሥ 29 በዳግማዊት ኢየሩሳሌም ደብረ ሮሃ በምሥጋና ያከብራሉ። የልደት በዓል በላሊበላ የዕምነቱ ተከታዮች ፅድቅን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply