የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን ያለምንም የፀጥታ ስጋት ለማክበር የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች መከናዎናቸውን ከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ፡፡

ላልይበላ: ታኅሣሥ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአዳም የእዳ ደብዳቤ የተቀደደበት የክርስቶስ ኢየሱስ መወለድ እና የኢትዮጵያዊያን መናኒያን እና መንፈሳዊያን አድካሚ ጉዞ ያከተመበት የቅዱስ ላል ይበላ ልደት በደብረ ሮሃ በየዓመቱ በልዩ ድምቀት ይከበራል፡፡ እረኞች እያጨበጨቡ፤ መላእክት እያሸበሸቡ የተቀበሉት ሕፃኑን ክርስቶስ ኢየሱስ ዛሬም በየዓመቱ ልደቱን አስበው በምስጋና የሚያሳልፉት እልፍ ናቸው፡፡ የኢየሱስ ክርስቶስን እና የቅዱስ ላል ይበላን የልደት በዓል በተለየ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply