የኢጋድ ዋና ፀሐፊ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ የአፍሪካውያን የስኬታማዎች ሽልማት (African Achievers Award) አሸናፊ ሆኑ፡፡

ባሕር ዳር: ሐምሌ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ13ተኛው ዓመታዊ የአፍሪካ አሸናፊዎች ሽልማት የወቅቱ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን(ኢጋድ) ዋና ፀሀፊ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ እንግሊዝ ለንደን ውስጥ በተካሄደው የአፍሪካውያን የስኬታማዎች ሽልማት (African Achievers Award) አሸናፊ ሆኑ ። ሽልማቱ ኢጋድ በአካባቢው ሰላምና መረጋጋት እንዲሰፍን ላደረገው አስተዋፅኦ መሆኑንም ተገልጿል። ይህ ሽልማት ለስኬታማ ተግባር የተሰጠ ዕውቅና መሆኑን ሸላሚ ድርጀቱ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply