የኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት መደበኛ ባልኾነ መንገድ መሻሻል መጀመሩን የሰላም ሚኒስቴር ገለጸ።

አዲስ አበባ: ግንቦት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት ለውጥ ያስፈልገው ይሆን? ከኾነስ የትኞቹ ድንጋጌዎች በሚል የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲቲዩት ጥናት አካሒዷል። በዚህ የጥናት ውጤት  ይፋ ማድረጊያ እና መወያያ መድረክ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ምክትል አፈጉባኤ ዘሃራ ሁመድን ጨምሮ የፖሊሲ ባለሙያዎች፣ የሰብአዊ መብት ተቋማት ኀላፊዎች፣ ሚኒስቴር ዴኤታዎች እና ሌሎችም ተገኝተዋል። በፕሮግራሙ የመነሻ ሃሳብ ያቀረቡት የኢፌዴሪ የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲቲዩት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply