የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር አዲስ የተሸከርካሪ ሰሌዳ በአገልግሎት ላይ አዋለ፡፡

ባሕር ዳር: ነሐሴ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ለተዋጊ ክፍሉ ግዳጅ አፈፃፀም ተጨማሪ አቅም የሚሆኑ የተለያዬ ሞዴል ያላቸውን ቀላል ተሸከርካሪዎች ስታንዳርድ በማዘጋጀት ለዕዞችና ለክፍሎች የቁልፍ ርክክብ ተደርጓል፡፡ የተሸከርካሪዎችን ቁልፍ ለሁሉም ዕዞች እና ለተለያዩ ተዋጊ ክፍል አመራሮች ያስረከቡት የመከላከያ ሎጅስቲክስ ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል ጀኔራል አብዱራህማን እስማኤል ተቋማችን መከላከያ የሠራዊቱን ዝግጁነት ለማረጋገጥ የሚያስችሉና ተጨማሪ አቅም የሚሆኑ ተሸከርካሪዎችን ማደል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply