“የኤሌክትሪክ ኃይልን በሽያጭ መልክ በማቅረብ የዲፕሎማሲ አንዱ አካል ለማድረግ እየተሠራ ነው” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ: የካቲት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ በኢነርጂ እና የአቪየሽን ዲፕሎማሲ ቀጣናዊ ትስስር ለመፍጠር ትኩረት ሰጥታ እየሠራች መኾኑ ተገልጿል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም (ዶ.ር) በወቅታዊ እና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ዙሪያ በሰጡት መግለጫ ኢትዮጵያ በቀጣናው በኢነርጂ እና አቬሽን ዲፕሎማሲ ጠንካራ ትስስር እንዲፈጠር እየሠራች መኾኑን አንስተዋል። ቃል አቀባዩ የሰሞኑ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply