You are currently viewing የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በቻይና ያልተጠበቀ ጉብኝት እያደረጉ ነው – BBC News አማርኛ

የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በቻይና ያልተጠበቀ ጉብኝት እያደረጉ ነው – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/f050/live/fc775ae0-f3a4-11ed-92cc-b3a9bf1f67e9.jpg

ወደ ሌሎች ሀገራት በመጓዝ የስራ ጉብኝት ሲያደርጉ እምብዛም የማይስተዋሉት የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ወደ ቤጂንግ አቅንተዋል። በጉብኝታቸወም ከቻይናው ፕሬዝደናት ዢ ጂፒንግና ከጠቅላይ ሚኒስትር ሊ ኪያንግ ጋር ተነጋግረዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply