
በስምምነቱ ከአገሪቱ መከላከያ ሠራዊት ውጪ የሆኑ የአጎራባች ክልሎች እና የውጭ ኃይሎች እና የውጭ ኃይሎች ከክልሉ መውጣት እንዳለባቸው በስምምነቱ ላይ ተጠቅሷል። ከእነዚህም መካከል ከጦርነቱ ጅማሬ አንስቶ ከፌዴራል መንግሥቱ የመከላከያ ሠራዊት ጎን በመሆን ከህወሓት ኃይሎች ጋር ሲዋጋ የነበረው የኤርትራ ሠራዊት ከዚህ ጦርነት ጋር ስሙ በስፋት ሲነሳ ቆይቷል።
Source: Link to the Post