
የመንግሥታቱ ድርጅት የኅብረተሰብ ጤናን ተቋም የሚመሩት ዶክተር ቴድሮስ አድኃኖም የኤርትራ ወታደሮች አጎታቸውን በትግራይ ክልል በምትገኝ መንደር እንደገደሉባቸው ተናገሩ። የዓለም ጤና ድርጅት ኃላፊው ዶክተር ቴድሮስ አድኃኖም ከሳቸው አጎት በተጨማሪ ከ50 በላይ የመንደሯ ነዋሪዎች በዘፈቀደ በኤርትራ ወታደሮች ተገድለዋል ብለዋል።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post