የእርሻ ሥራን የማዘመን ጉዞ

የኢትዮጵያ አርሶ አደር ወራትን እና ወቅትን ተከትሎ፣ ከተፈጥሮ ጋር ተናብቦ ዘር ይዘራል፤ ሰብሉ ለፍሬ ሲደርስ ያጭዳል፣ ይከምራል። አሁን የምንገኝበት ኅዳር ወር አብዛኛው አካባቢ የፍሬ ወቅት ነው፤ እህልም ተሰብስቦ፣ ተከምሮ የሚታይበት። በቀጣይ ወራ ደግሞ የተሰበሰበው እህል በተለያየ መንገድ ይወቃል። ምርቱን ወደ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply