“የእርሻ ቴክኖሎጂን በመጠቀም መሬታችንን በዘር ለመሸፈን በትጋት እየሠራን ነው” በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የሚገኙ አልሚ ባለሀብቶች

ሁመራ: ሐምሌ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የወልቃይት ጠገዴ አማራ ሕዝብ ያገኘውን ነጻነት አስጠብቆ በመዝለቅ ተፈጥሮ በሰጠችው መልክዓ ምድር ለምግብ ፍጆታ ፣ ለኢንዳስትሪ ግብዓትና ለውጭ ገቢያ የሚያገለግሉ ሰብሎችን እያለማ ይገኛል። የአካባቢያቸውን ሰላም አስጠብቀው መዝለቅ የቻሉት የዞኑ ነዋሪዎች በ2015/16 የምርት ዘመን መሬታቸውን ቀድመው በማለስለስና ለእርሻ ዝግጁ በማድረግ መሬታቸውን በዘር እየሸፈኑ ነው። በቃብትያ ሁመራ ወረዳ መሬታቸውን ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በመጠቀም በዘር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply