የእርዳታ ማሰባሰብ ቴሌቶን —- በአሁኑ ወቅት በመላው ኢትዮጵያ እየተፈጸመ ባለው ዘርን መሰረት ባደረገ ጥቃት ምክንያት በአንድ ጀንበር ሀብት እና ንብረታቸውን ላጡ የተፈናቃሉ አማራዎች ድ…

የእርዳታ ማሰባሰብ ቴሌቶን —- በአሁኑ ወቅት በመላው ኢትዮጵያ እየተፈጸመ ባለው ዘርን መሰረት ባደረገ ጥቃት ምክንያት በአንድ ጀንበር ሀብት እና ንብረታቸውን ላጡ የተፈናቃሉ አማራዎች ድጋፍ ለማድረግ እሁድ ጃኑዋሪ 3 2021 እ.ኤ.አ በመካከለኛው አውሮፓ ሰዐት አቆጣጠር ምሽት 20:00 ሰአት እንዲሁም በዋሽንግተን ዲሲ ሰዐት አቆጣጠር 2:00PM፤ በኢትዮጵያ ከምሽቱ 4 ሰአት ላይ በዙም የእርዳታ ማሰባሰብ ቴሌቶን ታላቅ ወገንን የመርዳት የዙም ቴሌቶን ስላዘጋጀን ስለዝግጅቱ ማስታወቂያ በመስራት እና የዝግጅቱ እለት ማስተላለፊያ ሊንኩን ሼር በማድረግ እንድትተባበሩን በአክብሮት እንጠይቃለን። የገቢ አሰባሳቢ አዘጋጅ ኮሚቴ አዘጋጆች … 1. የአማራ ማህበር በሆላንድ 2. የወልቃይት ማንነት እና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴ በአውሮፓ 3. አማራ ማህበራዊ መገናኛ መድረክ 4. ሞገድ አማራ ማህበር 5. አማራ ሚዲያ ማዕከል 6. የሲውዘርላንድ አማራ ማህበር 7. የኦስትሪያ አማራ ማህበር 8. የአማራ ወጣቶች ማህበር 9. የአርበኞች ግንባር ታጋዮች በጎ አድራጎት ማህበር 10. ሞረሽ ወገኔ የአማራ ድርጅት 11. የወልቃይት አማራ ማንነት እና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴ በአሜሪካ 12. የራያ-አማራ አፌር በሰሜን አሜሪካ 13. የፋኖ አማራ ድጋፍ ሰጭ በእስራኤል 14. የአማራ ማህበር በጀርመን 15. የፋኖ አማራ ድጋፍ ሰጭ በካናዳ 16. የአማራ ኮሚዩኒቲ በዩናይትድ ኪንግደም

Source: Link to the Post

Leave a Reply