የእሳት አደጋ**ዛሬ ግንቦት 14 ቀን 2016 ዓ.ም. ከቀኑ በ9፡30 ሰዓት ገደማ በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም-አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ የዕሳት አደጋ ተከስቶ ነበር።እሳቱ የተፈጠረው ከ…

የእሳት አደጋ
**
ዛሬ ግንቦት 14 ቀን 2016 ዓ.ም. ከቀኑ በ9፡30 ሰዓት ገደማ በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም-አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ የዕሳት አደጋ ተከስቶ ነበር።

እሳቱ የተፈጠረው ከአውሮፕላን ማረፊያው አጥር ውጭ ባሉ የመኖሪያ ቤቶች ውስጥ እንደነበረና አሁን ላይ በቁጥጥር ስር መዋሉን ተረድተናል።

በዚህ አጋጣሚ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዕለታዊ እንቅስቃሴዎች ላይ ምንም ዓይነት መስተጓጎል እንዳልነበረ ለመግለጽ እንወዳለን ሲል የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታውቋል፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply