የእስላማዊ መንግሥት ቡድን (አይኤስ) መሪው አቡ አል ሐሰን አል ሃሽሚ አል ቁራይሺን መሞቱን አስታወቀ።

ከቡድኑ ቃል አቀባይ በወጣ የድምፅ መልዕክት መሪው የተገደለው “የአምላክ ጠላቶች” በሚል የጠራቸውን ሲዋጋ ነው ቢልም ተጨማሪ ዝርዝር መረጃ አልሰጠም።

አሜሪካ በበኩሏ መሪው የተገደለው አማጺው የፍሪ ሶሪያ ጦር ጥቅምት አጋማሽ ላይ በደቡብ ምዕራብ ሶሪያ ባካሄደው ዘመቻ መሆኑን አስታውቃለች።

በአባቱ መረቀ
ህዳር 22 ቀን 2015 ዓ.ም

Facebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Source: Link to the Post

Leave a Reply