የእስላማዊ መንግሥት ቡድን (አይኤስ) መሪው አቡ አል ሐሰን አል ሃሽሚ አል ቁራይሺን መሞቱን አስታወቀ።ከቡድኑ ቃል አቀባይ በወጣ የድምፅ መልዕክት መሪው የተገደለው “የአምላክ ጠላቶች” በሚል…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/mN5oVnGwd6A5kcs0puc91Jj6gl5x7ld1wpw4FHc35qKjcin2bMDZem0ECfufvBzN6kZhW6gIVPyG1J-9ONMYuL0FCWhoTjCEDoLSewuA6Q8z8JD7UwD_yCFWwkGpqqJWaAgbyLEycOj1wzheO9lp_FOmD5_I1el516FQJZC7aYdjSwpeSiJQkaFtBQOGXUiFpikO-c6fUtzt_JbCqJWVuL1xHL8g7NPpo0YEdu783icECr-cAb6URPMLRJyXMyixE3vQbDkiajxbQJ6TrmV69qdD1B_oJE2mawCOCSMNuYDvFPN4C56NwkreCvd4xcgHmqZt1cXRLDYvNxaf9N-MMQ.jpg

የእስላማዊ መንግሥት ቡድን (አይኤስ) መሪው አቡ አል ሐሰን አል ሃሽሚ አል ቁራይሺን መሞቱን አስታወቀ።

ከቡድኑ ቃል አቀባይ በወጣ የድምፅ መልዕክት መሪው የተገደለው “የአምላክ ጠላቶች” በሚል የጠራቸውን ሲዋጋ ነው ቢልም ተጨማሪ ዝርዝር መረጃ አልሰጠም።

አሜሪካ በበኩሏ መሪው የተገደለው አማጺው የፍሪ ሶሪያ ጦር ጥቅምት አጋማሽ ላይ በደቡብ ምዕራብ ሶሪያ ባካሄደው ዘመቻ መሆኑን አስታውቃለች።

በአባቱ መረቀ
ህዳር 22 ቀን 2015 ዓ.ም

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

Twitter https://twitter.com/EthioFM

YouTube https://www.youtube.com/…/UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/videos

Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast

Website https://ethiofm107.com/

ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በአጭር መልዕክት 6321 ላይ ይላኩልን።

ከኛ ጋር ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን።

Source: Link to the Post

Leave a Reply