You are currently viewing የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በሸገር ከተማ ቢያንስ ሰባት መስጊዶች መፍረሳቸውን ገለጸ – BBC News አማርኛ

የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በሸገር ከተማ ቢያንስ ሰባት መስጊዶች መፍረሳቸውን ገለጸ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/fc09/live/a7ba6bc0-f6d6-11ed-90d1-d9bdccaefc53.png

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በኦሮሚያ ክልል፣ ሸገር ከተማ ቢያንስ ሰባት መስጊዶች መፍረሳቸውን ለቢቢሲ ገለጸ። ምክር ቤቱ ባለፉት ሳምንታት አዲስ በተቋቋመው በአዲስ አበባ ከተማ ዙሪያ በሚገኘው የሸገር ከተማ አስተዳደር ውስጥ ፈረሱ ስላላቸው መስጊዶች ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ደብዳቤ ጽፏል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply