You are currently viewing የእስራኤል እግረኛ ጦር ጋዛ ሲገባ ከሐማስ ምን ሊገጥመው ይችላል? – BBC News አማርኛ

የእስራኤል እግረኛ ጦር ጋዛ ሲገባ ከሐማስ ምን ሊገጥመው ይችላል? – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/0bba/live/eb77b9b0-71b7-11ee-b315-7d1db3f558c6.jpg

እስራኤል ጋዛን በአየር ስትደበድብ ከሁለት ሳምንት በላይ ሆኗታል። በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ወታደሮቿንም በጋዛ ድንበር አቅራቢያ አሰባስባ፣ በጋዛ ላይ ወረራ ለመፈጸም እየተዘገጀች ነው። እስራኤል ከሐማስ የተቃጣባትን መብረቃዊ ጥቃት ለመበቀል ነው የተነሳችው። ሐማስን ከምድረ ገጽ ሳላጠፋ አልመለስም ስትል ዝታለች።

Source: Link to the Post

Leave a Reply