
እስራኤል ካላት ወታደራዊ እና የመረጃ አቅም አንጻር ቅዳሜ ማለዳ በሐማስ ስለተፈጸመባት የተቀናጀ ጥቃት ምንም አይነት ፍንጭ ሳይኖራት በድንገት መፈጸሙ አስደንጋጭ ሆኖባታል። የእስራኤል ባለሥልጣናትም ከዚህ በፊት ካጋጠሙት በእጅጉ የተለየ ስለሆነው የሐማስ ጥቃት ሲጠየቁ “እንዴት ሊፈጸም እንደቻለ ምንም አናውቅም” የሚል ነው ምላሻቸው።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post