የእስር ዜና !! ======= አክቲቪስት እና የህግ ባለሙያው ምስጋናው ዘ-ጊዮን (ምስጋናው በለጠ )ታሰረ !! ///… አሻራ ሚዲያ ጥቅምት 19/2013ዓ.ም ባህርዳር /// አክቲቪስት ምስ…

የእስር ዜና !! ======= አክቲቪስት እና የህግ ባለሙያው ምስጋናው ዘ-ጊዮን (ምስጋናው በለጠ )ታሰረ !! ///… አሻራ ሚዲያ ጥቅምት 19/2013ዓ.ም ባህርዳር /// አክቲቪስት ምስጋናው በትናንትናው ዕለት ማለትም ጥቅምት 18/2013ዓ.ም በባህርዳር ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ አድርገሀል በሚል በመንግስት የፀጥታ ሀይሎች መደብደቡ ይታወሳል። በዛሬው ዕለትም ከቀኑ 8፡00ሰዓት ላይ በፖሊሶች ትፈለጋለህ ተብሎ እንደተወሰደ ለማወቅ ችለናል።በአሁኑ ሰዓትም ባህርዳር ቀበሌ 4 የሚገኘው 1ኛ ፖሊስ ጣቢያ በእስር ላይ ይገኛል። ለፈጣን መረጃ https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply