
የእስር ዜና የባህርዳሩ የአብን አባልና ታጋይ በላይነህ አለምነህ በትላንትናዉ ዕለት በአዴት ፓሊሶች ታስሮ ወደ ባህርዳር መዛወሩን አረጋግጠናል ።በላይነህ እስካሁን ባህርዳር የትኝዉ ፓሊስ ጣቢያ እንደታሰረ ማወቅ አልተቻለም!! ስቶክሆልም :- ሐምሌ 23/2014 ዓ.ም… አሻራ ሚዲያ ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post