
የእስር ዜና የአሻራ ሚዲያ ጋዜጠኛ የሆነው ኤልያስ ደባሱ ሲቪል በለበሱ የአገዛዙ ቅጥረኞች ከቀኑ 5:00 አካባቢ ከመኖሪያ ቤቱ ታፍኖ ተወሰደ። ከዚ በፊትም ጋዜጠኛ ኤልያስ ደባሱ ታፍኖ ለሳምንታት ከታፈነበት አውጥተው ፍርድ ቤት ቀርቦ በዋስ መለቀቁ ይታወቃል አሁንም ጋዜጠኛው ያለበት ቦታ እንደማይታወቅና የት እንደሚወስዱት ሲጠየቁም ምላሽ ለመስጠት ፈቃደኛ እንዳልሆኑ ከቤተሰቦቹ ማረጋገጥ ችለናል። ለአዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- //Youtube:- Ashara Tv – https://www.youtube.com/channel/UC2LZu_N0iOJipVUw3RyR4Ng //https:www.facebook.com/asharamedia24 //ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedi instagram:- https://instagram.com/asharamediaofficial…
Source: Link to the Post