የእሸቴ ሞገስ እና የልጃቸው የይታገሱ እሸቴ የቀብር ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው ጥር 1 2014 አ/ም የአማራ ሚዲያ ማእከል አዲስ አበባ ኢትዮጵያ የጀግንነት ታሪክ ሰርተው የተሠውት የእሸቴ…

የእሸቴ ሞገስ እና የልጃቸው የይታገሱ እሸቴ የቀብር ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው ጥር 1 2014 አ/ም የአማራ ሚዲያ ማእከል አዲስ አበባ ኢትዮጵያ የጀግንነት ታሪክ ሰርተው የተሠውት የእሸቴ ሞገስ እና የልጃቸው የይታገሱ እሸቴ የቀብር ሥነ ሥርዓት በሸዋሮቢት ከተማ እየተካሄደ ነው። ከአንድ ወር በፊት ሳላይሽ በተባለ ቦታ 16 የአሸባሪው የህወሓት ቡድን አባላትን በመግደል ለሀገር ሲሉ የተዋደቁት አባት እና ልጁ አስከሬናቸው ከወደቀበት ቦታ ተነሥቶ በክብር ወደሚያርፍበት ቦታ አሸኛኘት እየተካሄደ ነው። ጸሎተ ፍትሐት ከተደረገ በኋላም በተዘጋጀው የቀብር ቦታ አስከሬናቸው በክብር የሚቀመጥ ይሆናል። ፋና እንደዘገበው

Source: Link to the Post

Leave a Reply