የእነደብረጽዮን ወደ አዲስ አበባ መምጣት ለፖለቲካዊ እርቅ ወይንስ ለአገራዊ እርቅ?

=============ጉዳያችን ምጥን=============በኢትዮጵያ ፌድራን መንግስት እና በህወሃት መሃከል በደቡብ አፍሪካ ከተደረገው የሰላም ስምምነት ወዲህ የሰላም ሂደቱ በፍጥነት እየሄደ ነው። በሂደቱ ላይ ግን ከኢትዮጵያ ወገንም ሆነ ከህወሃት ወገን ያለው ትችት እንደቀጠለ ነው።ሁሉንም ወገን ያስማማው እና ያስደሰተው አንዱ እና ብቸኛው ጉዳይ የትግራይ ህዝብ በተለይ በከተሞች ያለው ህይወት ወደነበረበት ቦታ የመመለስ ሂደቱ መፋጠኑ ነው።የመብራት እና የስልክ አገልግሎት የጀመረ ሲሆን የባንክ አገልግሎትም በሁሉም ቅርንጫፎች ባይሆንም አገልግሎት ጀምረዋል። በቅርብ ቀናት ደግሞ ሙሉ በሙሉ ይጀምራሉ ተብሎ ይጠበቃል።ይህ በእንዲህ

Source: Link to the Post

Leave a Reply