የእናት ወግ የበጎ አድራጎት ማኅበር ከኃይለማርያም እና ሮማን ፋዉንዴሽን ጋር ተወሀደ

በቀድሞዋ ቀዳማዊት እመቤት ሮማን ተስፋዬ አነሳሽነት በ2006 የተቋቋመዉ  የእናት ወግ የበጎ አድራጎት ማኅበር ከኃይለማርያም እና ሮማን ፋዉንዴሽን ጋር ተወሀደ፡፡ የእናት ወግ የበጎ አድራጎት ማኀበር ወደ ኃይለማርያም እና ሮማን ፋዉንዴሽን የተዋሃደዉ በድርጅቱ ሲከናወኑ የቆዩ የሥርዓተ ምግብና የሴቶችን የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት የማረጋገጥ ስራዎችን…

Source: Link to the Post

Leave a Reply