“የእናቶችን ሞት ለመቀነስ ከባሕላዊ አሠራር መውጣት ይጠበቅብናል” አቶ ኃይሉ ግርማይ

ሰቆጣ: ሚያዚያ 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰቆጣ ከተማ የእናቶች፣ ሕጻናት እና የአፍላ ወጣቶች ጤና እና ሥርዓተ ጾታ ዙሪያ የውይይት መድረክ ተካሂዷል። በውይይት መድረኩም የብሔረሰቡ ዋና አሥተዳዳሪን ጨምሮ የዞኑ ከፍተኛ ሥራ አስፈጻሚዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የጤና ባለሙያዎች፣ የወረዳ የሥራ ኀላፊዎች እና የሥርዓተ ጾታ ክበብ አባል ተማሪዎች ተሳትፈዋል። በመድረኩ ንግግር ያደረጉት ዋና አሥተዳዳሪው ኃይሉ ግርማይ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply