የእንስሳት ሃብት ዘርፉን ምርታማነት ማሳደግ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የእንስሳት እና ዓሣ ሃብት ልማት ዘርፉን ምርታማነት ማሳደግ እንደሚገባ የአማራ ክልል እንስሳት እና ዓሣ ሃብት ልማት ጽሕፈት ቤት ገልጿል፡፡ ጽሕፈት ቤቱ ዛሬ በደብረ ብርሃን ከተማ የእንስሳት እና ዓሣ ሃብት ልማት ፓኬጅ የአሠልጣኞች ሥልጠና አስጀምሯል፡፡ የአማራ ክልል እንሰሳት እና ዓሣ ሃብት ልማት ጽሕፈት ቤት ምክትል ኀላፊ ነጋ ይስማው አሁን ላይ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply