የእንጅባራ ከተማን እድገት የሚመጥን የቆሻሻ አወጋገድ ሥርዓት ለመገንባት እየተሠራ ነው።

እንጅባራ: ሰኔ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በከተማ አሥተዳደሩ ”ጽዱ እና ውብ ከተሞችን በመፍጠር የአከባቢ ብክለትን እንከላከል” በሚል መሪ ሃሳብ የጽዳት ዘመቻ ተጀምሯል። የጽዳት ዘመቻውን ያስጀመሩት የእንጅባራ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ የኔዓለም ዋሴ እንጅባራ ከተማ በፈጣን እድገት ላይ የምትገኝ ከተማ ብትኾንም የቆሻሻ አያያዝ እና አወጋገድ ሥርዓቷ እድገቷን የማይመጥን መኾኑን ተናግረዋል። “በዘመቻ በሚደረግ ጽዳት የከተማዋን ውበት የተሟላ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply