የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ አሠራር አስተዋወቀ፡፡

እንጅባራ ፡ ሚያዝያ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በማኅበረሰብ አገልግሎት እና በቴክኖሎጂ ሽግግር ዘርፍ ቴክኖሎጂን በመጠቀም የለማ የጓሮ አትክልትን ባለድርሻ አካላት በተገኙበት አስጎብኝቷል። የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለከተማ ግብርና ተመራጭ እንደኾነ የሚነገርለትን “ቨርቲካል ፋርሚንግ” ቴክኖሎጂን በመተግበር ለአካባቢው ማኅበረሰብ፣ ለግብርና ዘርፍ ባለሙያዎች እና ለሥራ ኀላፊዎች ልምድ አጋርቷል። የዩኒቨርሲቲው ምርምር እና ማኅበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዚደንት ክንዴ ብርሃን (ዶ.ር) ፕሮጀክቱ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply