የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ቻይና የዓለም “የጸጥታና የብልጽግና” ስጋት ነች አሉ

ሱናክ እንዳሉት እንግሊዝ እና ሌሎች የቡድን ሰባት አባል ሀገራት በቻይና የተደቀነውን ስጋት ለመቀነስ መስራት አለባቸው

Source: Link to the Post

Leave a Reply