የእንግሊዝ በካራባኦ ካፕ ለፍፃሜ ለማለፍ የሚጫወቱ ቡድኖች

የሊግ ካፕ ቀሪ ጨዋታዎች የኦሊጎይነር ሶልሻየሩ ማንችስተር ዩናይትድ የካርሎ አንቼሎቲውን ኤቨርተንን በመጨረሻዎቹ 2 ደቂቃ በአንቶኒዮ ማርሻልና ኤዲሰን ካቫኒ 2 ግቦች አሸንፈው ከፔፕ ጋርዲዮላው ማንቸስተር ሲቲ ጋር ተደልድለዋል።
ስቶክን 3ለ1ያሸነፈው ቶትንሐም ሆትስፐርግ ከብሬንትፎርድ ተደልደለዋል።
📌 ማንችስተር ዩናይትድ 🆚 ማንችስተር ሲቲ
📌 ቶተንሃም 🆚 ብሬንትፎርድ

Source: Link to the Post

Leave a Reply