የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ነሃሴ 11 ይጀመራል !

የሚቀጥለው የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የ2024/25 የውድድር አመት የያዝነው የውድድር አመት ከተጠናቀቀ ሶስት ወራት በኋላ ነሐሴ 11/2016 ዓ.ም እንደሚጀመር ይፋ ተደርጓል።

የ2024/25 የውድድር አመት የመጨረሻ ጨዋታዎች ግንቦት 17/2017 ዓ.ም እንደተለመደው በተመሳሳይ ሰዓት እንደሚካሄዱ ተገልጿል።

የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የ2024/25 የውድድር አመት የጨዋታ መርሐ ግብሮች ሰኔ 11/2016 ዓ.ሞ እንደሚታወቁ ተነግሯል።

በጋዲሳ መገርሳ

ሚያዝያ 17 ቀን 2016 ዓ.ም

Facebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Source: Link to the Post

Leave a Reply