የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ነሃሴ 11 ይጀመራል !የሚቀጥለው የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የ2024/25 የውድድር አመት የያዝነው የውድድር አመት ከተጠናቀቀ ሶስት ወራት በኋላ ነሐሴ 11/2016…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/hi846M6-le20BNdBguq7zDUcS-GhlI6vTn_sQxbt1HfeWP5K6NEtfAmCFXn0nQ-45vAspcHbKD11G_WE4OtX-yuY4LZANJSbVu_ZY9FkIcjmfDJTt4DQOxr2oiaPC-O17v-4N0UANfDPKW-x-BuQUSzpODPtpyOqRK_7o2dxyzPhlaQJK4BNGoY6rYbR7uS96FDvg4BWYzS62NdHrjwrjVUEBRgrquZS3CR05nErCJyRYbm9gDtgzNydQhC4KEdqZ-MuZMs7M7yri7_rW7B1hNzzsOKWQ74P9x4qQ6vVYHaORV_ehVPY6R3qBQCaaRjJ72KZEFd-9efZ61tQZNI3yg.jpg

የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ነሃሴ 11 ይጀመራል !

የሚቀጥለው የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የ2024/25 የውድድር አመት የያዝነው የውድድር አመት ከተጠናቀቀ ሶስት ወራት በኋላ ነሐሴ 11/2016 ዓ.ም እንደሚጀመር ይፋ ተደርጓል።

የ2024/25 የውድድር አመት የመጨረሻ ጨዋታዎች ግንቦት 17/2017 ዓ.ም እንደተለመደው በተመሳሳይ ሰዓት እንደሚካሄዱ ተገልጿል።

የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የ2024/25 የውድድር አመት የጨዋታ መርሐ ግብሮች ሰኔ 11/2016 ዓ.ሞ እንደሚታወቁ ተነግሯል።

በጋዲሳ መገርሳ

ሚያዝያ 17 ቀን 2016 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply