የእኛ ሰው በሞሮኮ!

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከወራት በፊት ባሕር ዳር ባዘጋጀችው 10ኛው ጣና ፎረም ጉባዔ ላይ የተገኙት እውቁ ሞሮኳዊው የፖለቲካል ሳይንስ ፕሮፌሰር ላኢድ ዛግላሚ እንዲህ አሉ “አፍሪካ እንደ አህጉር ራሷን የቻለች ነጻ እና ተፅዕኖ ፈጣሪ አህጉር ኾና እንድትወጣ ከተፈለገ ለዘመናት የጸናውን የባርነት አስተሳሰብ አሽቀንጥሮ የሚጥል ሁሉን አቀፍ አዲስ አብዮት ያስፈልጋታል”፡፡ ከፕሮፌሰሩ ቁጭት የተሞላበት ንግግር የወራት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply