“ኢትዮጵያን አስመልክቶ ያሉት የአገር ውስጥም ሆነ የዓለም አቀፍ የእድገት መለኪያዎች ትክክለኛውንና በህብረተሰቡ ዘንድ ተቀባይነት ያለውን የእድገት መጠን የሚያመለክቱ አይደሉም” የሚለው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባለሞያዎች ማኅበር፡ አሁን ያሉትን መለኪያዎች በማካተት አዲስ አመላካች ለመሥራት እየተዘጋጀ መሆኑን አስታውቋል፡፡
በዚህ ዙሪያ የተሰናዳውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
Source: Link to the Post