የእግር ኳስ ውድድሮች በተመረጡ ሜዳዎች እንዲካሄዱ የኮሮናቫይረስ መከላከል ፕሮቶኮል መዘጋጀቱን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 09/2013ዓ.ም (አብመድ) የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ማኅበር ታገኝ የነበረውን 300 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር አሳጥቷል፡፡ በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ መከሰቱን ተከትሎ የእግር ኳስ ውድድሮችን ማቋረጥ አንዱ የቅድመ መከላከል እርምጃ ነበር፡፡ “በእግር ኳስ ዙሪያ ያሉ ባለሙያዎች፣ አሰልጣኞች፣ ተጫዋቾች ገቢ እንዳይኖራቸው ሆኗል” ሲሉ ውድድሮቹ በመቋረጣቸው ምክንያት የመጡ ተፅዕኖዎችን የነገሩን የኢትዮጵያ እግር ኳስ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply