የኦህዴድ/ብልጽግና ፖኢሶች ሽብር !

የኦህዴድ/ብልጽግና ፖኢሶች ሽብር #ግርማካሳ የወይብላ ማርያምን ታቦት ቤተክርስቲያን አታስገቡም በሚል ከኦህዴድ/ብልጽግና ፖሊስ በተተኮሰ ጥይት 4 የኦርቶዶክስ የእምነት ተከታዮች ጉዳት ደርሶባእው በአለርት ሆስፒታል Hክምና ሲደረግላቸው ቆይቶ ሁለቱ ሕይወታቸው ማለፉን እየሰማን ነው፡፡ ብዙ ጊዜ እንደጻፍነው ሰዎቹ ማለት ኦህዴዶች “የኛ ጊዜ ነው፣ ተራችን ነው” ብለው የፈለጉት እያሰሩ፣ በፈለጉ ጊዜ እየገደሉ፣ እያፈናቀሉ፣ ህዝቡን እያሸበሩ ፣ እንደፈለጉ እየሆኑ የሚጠይቃቸው የለም፡፡ ከሕግ በላይ ናቸው፡፡ ኦህዴድ የተባለውን የወንጀለና የግፈኛ ስብስብ እስከመቼ፣ አገርን በዚህ መልኩ እያተራመሰ እንደሚቀጥል ሊገባኝ አልቻሉም፡፡ እነዚህ ሰዎች እንደዚህ የሚፈነጩት …

Source: Link to the Post

Leave a Reply