የኦሞ ብሔራዊ ፓርክ ከይዞታው 40 በመቶ ያህሉ እንደተወሰደበት አስታወቀ

ተጨማሪ ይዞታዎቹም በሌላ ፕሮጀክት ተይዘዋል በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ስር የሚገኘው የኦሞ ብሔራዊ ፓርክ ይዞታ 40 በመቶ ያህሉ በኦሞ ኩራዝ ቁጥር ሦስት የስኳር ልማት ፕሮጀክት እንደተወሰደበት ገለጸ። ከአራቱ የኦሞ ስኳር ፕሮጀክቶች መካከል በፓርኩ ከልል ውሰጥ የሚገኘው የኦሞ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply