
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መሪዎች ከሰሞኑ በተከሰተው ችግር ዙሪያ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር ሊወያዩ መሆኑን ቤተክርስቲያኗ አስታወቀች።ቤተክርስቲያኗ በዛሬው ዕለት የካቲት 3፣ 2015 ዓ.ም ባወጣችው መግለጫ ከመንግሥት ጋር በጉዳዩ ለመወያየት ጥሪ ማቅረቧን ተከትሎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የእንወያይ ጥሪ ማቅረባቸውን ገልጻለች።
Source: Link to the Post